ዜና፡ እኛለኛ በስደት የተባለ ግብረ-ሰናይ ተቋም ከስደት ተመልሰው የስራ አማራጮች ላጡ ዜጎች ነፃ የሙያ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መክፈቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 20 / 2015 ዓ.ም፡- በስደተኞች ጉዳይ ላይ በመስራት የሚታወቀው “እኛለኛ በስደት” የተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት፣ ከብዙ እንግልት በኋላ ከስደት ተመልሰው የስራ አማራጮች ላጡ እህቶች ነፃ የሙያ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ከፍቶ በማሰልጠን ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማሰልጠኛውን ለመክፈት የተፈለገው ከስደት ተመላሾች የስራ አማራጮች በማጣታቸው ለተጨማሪ ጭንቀት
0 Comments