Home#Asdailynews (Page 12)

#Asdailynews

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 12/2015 ዓ.ም፡-  በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን ዶ/ር ወንደወሰን አሰፋ፣ መስከረም አበራ፣ ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕ) እና ጎበዜ ሲሳይን  ጨምሮ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 11 /2015 ዓ.ም፡- የኢትዮ ቴሌኮም 2015 በጀት ዓመት 75.8 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ በማግኘት የእቅዱን 101% ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ከሐምሌ 2014 እስከ ሰኔ 2015 ያለውን የሥራ አፈጻጸሙን የሚገልፅ ሪፖርቱ ዛሬ ሓምሌ 11፣ 2015 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ በሪፖርቱም የገቢ ምንጩን በማስፋት በዋናነት ከመሠረታዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 11 / 2015 ዓ.ም፡- ጥር ወር መገባደጃ በመንግስት እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርትቲያን መካከል በተፈጠረ እሰጥ አገባን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት በተወሰቡ ማህበራዊ መገናኝ ዘዴዎች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ከአራት ወር በኋላ አንስቷል፡፡ መንግስት ፌስቡክ፣ ቴልግራም፣ ቲክቶክን ጨምሮ በሌሎች ማህበራዊ መገናኛ መተግበሪያዎች ላይ ገደብ መጣሉን ተከትሉ

Read More