የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ የታየው ቸልተኝነት እና መዘናጋት ዋጋ እያስከፈለ ነው
ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ: የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አዲስ አበባ ታህሳስ 20፤ 2014፤ የኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ክትባት እና የመደበኛ ክትባት አፈጻጻም ግምገማ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ የጤና ቢሮ ሀላፊዎች፣ ከህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሀላፊዎች፣ ከአጋር አካላትና በኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ክትባት ዙሪያ እየሰሩ ያሉ ባለሙያዎች በተገኙበት
0 Comments