ዜና፡ አሜሪካ ለኢትዮጵያ 55 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ የምግብ ዋስትና ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
በአማራ ክልል ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የምግብ ዋስትና እጦት ተንሰራፍቶ የነበረ ቢሆንም የነበረው ግጭት ሁኔታውን በእጅጉ አባብሶታል። የዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ አጋር የዓለም የምግብ ፕሮግራም 650,000 ተፈናቃዮችን እና የማህበረሰብ አባላትን በወርሃዊ የምግብ አከፋፈል እየረዳ ነው። ፎቶ፡ Adrienne Bolen/WFP ግንቦት 2022 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 ዓ.ም:- ዛሬ አሜሪካ በዩናይትድ ስቴትስ
0 Comments