ዜና፡ ሴኔቱ ጆሴ ማሲንጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ሁነው እንዲያገለግሉ የቀረበለትን ሹመት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- የአሜሪካ ሴኔት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር እንዲሆኑ በባይደን የቀረቡለትን ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋን ሹመት ማጽደቁ ተገለጸ። አምባሳደር ኤርቪን በባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ሁነው የተመረጡት በያዝነው አመት ጥር ላይ መሆኑ ይታወቃል። ሹመታቸው በሴኔቱ የጸደቀላቸው አምባሳደር ኤርቪን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ