Home#Asdailynews (Page 10)

#Asdailynews

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 18 /2015 ዓ.ም፡- ሶስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት በምዕራብ ትግራይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየፈፀሙ ባሉ ግለሰቦች ላይ አሜሪካ ማዕቀብ እንድትጥልባቸው ጠየቁ፡፡ ብራድ ሼርማን፣ ጀምስ ፒ. ማክጎቨርን እና ሎሊ ዶጌት የተባሉ ሶስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ሓምሌ 13  ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ዋና ፀኃፊ አንቶኒ ብሊንከንና ለጃኔት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 14 /2015 ዓ.ም፡- የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ "የመውጫ ፈተና እንዲመረመርና ተገቢው ማሻሻያ እንዲደረግ የበርካታ ዩኒቨርሲቲዎች የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ትምህርት ክፍሎች እየጠየቁ ይገኛሉ። ተቋማቱ ለተማሪዎች የተሰጠው ፈተና ተማሪዎቹን የማይምጥን በመሆኑ በርካታ ተማሪዎች በመውደቃቸው ቅሬታ እያሰሙ ባለበት ወቅት ትምህርት ሚኒስቴር ተመሳሳይ ያለሆነ እና ለከፊል ተማሪዎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 14 /2015 ዓ.ም፡- የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎደሚር ዜለንስኪ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዩክሬንን እንዲጎበኙ ጋበዙ፡፡ ቮሎደሚር ዜለንስኪ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን የጋበዙት ሁለቱ መሪዎች ከሁለት ቀን በፊት ባደረዱት የስልክ ንግግር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረሰችውን ወረራ ለማውገዝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውሳኔ ላይ ድምጽ

Read More