Home#Asdailynews

#Asdailynews

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13/ 2015 ዓ.ም፡- በስደተኞች ጉዳይ ላይ በመስራት የሚታወቀው “እኛለኛ በስደት” የተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚያበረክተውን የዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ቀን ሽልማት በዛሬው እለት ነሃሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ተሸለመ፡፡ ለድርጅቱ  በዛሬው ቀን ለሚከበረው የዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ቀንን

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ስላለው ወቅታዊ ውጥረት ዘገባ በመስራታቸው የታሰሩ 11 ጋዜጠኞችን መንግስት እንዲፈታ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን የተሰኘው የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት ጠየቀ፡፡ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን ትላንት ባወጣው መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የክልል ልዩ ሀይልን መልሶ የማደራጀት ውሳኔ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግሥት ገለልተኛ የሰብዓዊ መብት መርማሪ ባለሙያዎች ኮሚሽን እና መገናኛ ብዙኀን የግጭት ቀጠና ወደሆነው አማራ ክልል እንዲገቡ ባስቸኳይ እንዲፈቅድ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። አምነስቲ ትላንት ባወጣው መግለጫ በክልሉ በተፈጸሙ የአየር ጥቃቶች በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል ሲል ጠቅሶ

Read More