ዜና፡ “እኛለኛ በስደት” የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚያበረክተውን የዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ቀን ሽልማት ተሸለመ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13/ 2015 ዓ.ም፡- በስደተኞች ጉዳይ ላይ በመስራት የሚታወቀው “እኛለኛ በስደት” የተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚያበረክተውን የዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ቀን ሽልማት በዛሬው እለት ነሃሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ተሸለመ፡፡ ለድርጅቱ በዛሬው ቀን ለሚከበረው የዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ቀንን
0 Comments