ዜና፡ በአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መልቀቂያ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን አይችሉም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/ 2015 ዓ.ም፡- ከመጪው 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሀገሪቱን ስርዓተ ትምህርት ተግባራዊ የማያደርጉ አለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች (international school) የሚማሩ ተማሪዎች የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መልቀቂያን ጨምሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ቢሮው