እለታዊ ዜና፡ “በአማራ ክልል ያለው ግጭት እርስ በእርስ እያገዳደለና ሰብዓዊ ኪሳራ እያደረሰ” መሆኑን ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 26 / 2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በክልሉ “ያለው ግጭት እርስ በእርስ እያገዳደለና ሰብዓዊ ኪሳራ እያደረሰ” መሆኑን ገልፁ፤ ርእሰ መስተዳድሩ "ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ ወደ ውይይት ይምጣ" ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
0 Comments