ዜና፡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር ከኃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4/ 2015 ዓ.ም፡- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር መልካሙ ሹምዬ በገዛ ፍቃዳቸው ከድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበርነት እና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡ ምክትል ሊቀመንበሩ ለፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ በፃፉት ደብዳቤ ኃላፊነታቸውን ለመልቀቃቸው ከአብላጫ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጋር ያላቸው የአቋም ልዩነት እየሰፋ