HomeMiddle East

Middle East

ፎቶ ከsaudi-expatriates ድረገጽ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/ 2015 - የሳዑዲ አረብያ መንግስት ዜጎቹ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን እንዲቀጥሩ ከሶስት አመታት በኋላ መፍቀዱን ይፋ አደረገ። በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የቤት ሰራተኛ የሚመለምሉ ኤጀንሲዎች ኢትዮጵያውያንን ሲቀጥሩ ቅጥሩን ለመፈጸም ከሳዑዲ መንግስት የሚጠየቁት የቅጥር ክፍያ ጣሪያም ተቀምጧል። በተቀመጠው የክፍያ ጣሪያ መሰረትም አንዲት ኢትዮጵያዊት

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2015 ዓ.ም፡– የየመን አየርመንገድ ከስምንት አመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ። ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በሳምንት ሁለት ቀናት በረራ እንደሚያደርግ የአየር መንገዱ የኢትዮጵያ ቀጠና ስራስኪያጅ የሆኑት ፋኡድ አታሽ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታውቀዋል። የየመን አየር መንገድ ለመጨረሻ ግዜ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/2015 ዓ.ም፡- የፑንትላንድ መንግስት ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ የፀጥታ ሃይሎች ጥር 2 ባካሄዱት ዘመቻ ኢትዮጵያ የተወለደ የዳየሽ ታጣቂ ቡድን መሪ አቡ-አልባራ አል አማኒን መግደላቸውን አስታወቀ፡፡ የፑንትላንድ መንግስት የቴሌቨዥን እንደዘገበው፣ ታጣቂዎቱ በባሪ ክልል ባሊ-ዲዲን ወረዳ ላይ ለመፈፀም ያቀዱትን ጥቃት የፑንትላንድ ፀጥታ ሀይሎች መከላከል ችለዋል።

Read More