HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 9)

Author: Alemitu Homa

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2015 ዓ.ም፡- የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስቶች በሉሲ ቅሪተ አካል ላይ ያካሄዱት ጥናት እንደሚያመላክተው ሉሲ መገጣጠሚያ ጉልበት እንደነበራት እና ይህም ቀጥ ብላ እንድትራመድ እንዳስቻላት ጠቁሟል። በ1967 ዓ.ም በኢትዮጵያ አፋር አካባቢ የተገኘችው እና በወቅቱ ሉሲ የሚል መጠሪያ የተሰጣት ቅሪት አካል ከሶስት ነጥብ ሁለት ሚሊየን አመት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ ከሁለት አመታት በላይ ተዘግቶ ጠቆየው አክሱም ሐውልት ከዛሬ ሰኔ 6 2015 ጀምሮ ዳግም ለጎብኚዎች ክፍት መደረጉን የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2015 ዓ.ም፡- ኢጋድ አገራት መሪዎች ትናንት ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ጅቡቲ ላይ ባካሄዱት ጉባኤ ዶ/ረ ወርቅነህ ገበየሁ ለተጨማሪ አራት አመታት በጸሓፊነት እንዲመሩ በድጋሚ መምረጡ ተገለጸ። ጅቡቲ የወቅቱን የሊቀመንበርነት ቦታ ከሱዳን ተቀብላለች። ጉባኤው በእኔ ላይ ሙሉ እምነት አሳድሮ ለተጨማሪ አራት አመት በጸሐፊነት

Read More