ዜና፡ ጎጎት ፓርቲ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት እና በሁለት ባለስልጣናት ላይ ከጉራጌ እራስን በእራስ ማስተዳደር መብት ጋር በተያያዘ ክስ መሰረተ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6/2015 ዓ.ም፡- ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ መንግስት ያቀረበውን የክላስተር አደረጃጀት በመቃወም በአምስት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ላይ እና በሁለት ባለስልጣናት ላይ ክስ መመስረቱን አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የጉራጌ ህዝብ በራሱ ክልል እንዲደራጅ በሙሉ ድምጽ መወሰኑን ተከትሎ ይህንኑ ህገ መንስታዊ መብቱን ለማስፈፈጸም
0 Comments