HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 12)

Author: Alemitu Homa

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተጎጂዎች ተብሎ የሚቀርብ እርዳታ ላልታለመለት አላማ እየዋለ መሆኑ በመረጋገጡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ በኢትዮጵያ የሚያካሂደውን የእርዳታ አቅርቦት ማቋረጡን ለአዲስ ስታንዳርድ በላከው የኢሜይል መልዕክት አስታወቀ። የምግብ እርዳታ የማቋረጡ ውሳኔ እጅግ አዳጋች እና አስቸጋሪ ቢሆንም ውሳኔውን ለማሳለፍ ተገደናል

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም፡- የአለም የምግብ ፕሮግራም እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ በትግራይ ክልል ተፈጸመ በተባለው ለተረጂዎች የቀረበ የምግብ እርዳታ ላልታለመለት አላማ ውሏል በሚል ማቋረጣቸው ይታወቃል። በኢትዮጵያ የሚገኙ ለጋሽ ድርጅቶች በጋራ ያዘጋጁት እና ለአዲስ ስታንዳርድ የደረሰው የውስጥ ማስታወሻ እንደሚያሳየው ከሆነ ድርጊቱ የተፈጸመው በትግራይ ብቻ አይደለም፤

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት በአቶ ሽመልስ አብዲሳ ከተመራ የኦሮሚያ ክልል የሥራ ሀላፊዎች ጋር በሸገር ከተማ በፈረሱ መስጂዶች ዙሪያ ትላንት ግንቦት 30 ውይይት ተደርጎ የተደረሰበትን ምክር ቤቱ በዛሬው እለት መግለጫ

Read More