HomeArt and culture

Art and culture

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/ 2015 ዓ.ም፡- በሲዳማ ብሔር ዘንድ የራሱ የሆነ የቀን አቆጣጠር ቀመር ወይም ስርዓት ያለው በጨረቃና በስነ-ከዋክብት የሚመራ በአያንቱዎች (በአዋቂዎች) ተለይቶ ለጎሳ መሪዎች (ገሮ) ተገልፆ በጪሜሳዎች (በሀገር ሽማግሌዎች) ይፋ ተደርጎ በየዓመቱ የሚከበረው የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምበላላ በዓል በዛሬው እለት በድምቀት እየተከበረ

Read More

ሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ እና የሙዚቃዊ መስራች ተሸመ ወንድሙ፤ ፎቶ- ሙዚቃዊ ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21/ 2015 ዓ.ም:-ሙዚቃዊ የተሰኘ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኩባንያ የአንጋፋው የኢትዮ ጃዝ አቀናባሪው የዳዊት ይፍሩን የበኩር አልበም ከ45 ዓመታት በኋላ በደጋሚ ከተለቀቀ ከሳምንት በኋላ በዛሬው እለት በሸክላ ለሽያጭ ማቅረቡ ተገለፀ። በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ

Read More

በመካሄድ ላይ ያለው የአገው ፈረሰኞች ፌስቲቫል ከፊል እይታ። ፎቶ፡ አዊ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በአማራ ክልል በምትገኘው አዊ ዞን፣ እንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሰዎች

Read More