HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 10)

Author: Alemitu Homa

ዮናስ ብርሃነ መዋ እና የቴሌቭዥን ፕሮግራም አቅራቢ ፍላጎት አብረሃም በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አባባ፣ ሰኔ 5/2015 ዓ.ም፡- የፊልም አዘጋጅ እና የጉማ ፊልም አዋርድ መስራች ዮናስ ብርሃነ መዋ ከሶስት ቀናት እስር በኃላ መፈታቱን አባቱ አቶ ብርሃነ መዋ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ በርካታ ፊልሞችን በማዘጀት የሚታወቀው የኪነ ጥበብ ሰው ዮናስ ብርሃነ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5/2015 ዓ.ም፡- ሊዮር ሰለሞን የተባሉ የእስራኤል ባለስልጣን ከስድስት ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግንኙነት በመፈጸም ቤተሰቦቻቸውን ከኢትዮጵያ ለማስመጣት እንዲፈቀድላቸው አስቸለዋል በሚል መከሰሳቸውን ጀሩሳሌም ፖስት በድረገጹ አስነብቧል። ባለስልጣኑ ከስድስት ሴቶች ጋር ወሲብ ቢፈጽሙም የተከሰሱት በሶስቱ መሆኑን ያስታወቀው ጋዜጣው ፍርድ ቤቱ ያሳለፈው ውሳኔ ደግሞ

Read More

በአብዲ ቢያንስ @ABiyenssa አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3/2015 ዓ.ም፡- በምእራብ ኦሮሚያ ሆሮ ጉዱሩ ዞን ኡሙሩ ወረዳ መደበኛ ያልሆኑ የፋኖ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች ሲሞቱ በርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ ለደህንነቱ በመስጋት ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ በኡሙሩ ወረዳ የአጋምሳ ከተማ ነዋሪ፣ ጥቃቱ የተሰነዘረው ረቡ

Read More