June 2023

By Natnael Fite @NatieFit አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም፡- አለባበሳቸው እንደማንኛው የሀገሪቱ ዜጎች የሆነ ሁለት ንጹሃን የኋሊት የፊጥኝ ታስረው የክልል የጸጥታ ሀይሎች መሆናቸውን የሚያመለክት የደንብ ልብስ የለበሱ የጸጥታ ሀይሎች ሲገደሉ የሚያሳይ ቪዲዮ በያዝነው በሰኔ ወር በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር በስፋት መሰራጨቱ ይታወሳል። ግድያውን የፈጸሙት ሰዎች የለበሱት የደንብ ልብስ

Read More

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ባለቤት ፋንቱ ደምሴ ፡ ፎቶ- አዲስ ስታንዳርድ አፋን ኦሮሞ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23/ 2015 ዓ.ም፡- የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ገዳዮች ማንነት እውነት እንዲወጣ ባለቤቱ ፋንቱ ደሚሴ ትላንት ሰኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በተካሄደው ሁለተኛው የሀጫሉ ሁንዴሳ አዋርድ መርሃ-ግብር ላይ በደረገችው ንግግር ጠየቀች፡፡ የአርቲስቱ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የረድኤት ድርጅቶች የምግብ እርዳታ አቅርቦታቸውን በማቋረጣቸው ሳቢያ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተዘግቧል። አሶሼትድ ፕሬስ በትግራይ የሚገኙ ባለስልጣናት በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ዞኖች የምግብ እርዳታ ከተቋረጠ ወዲህ 728 ሰዎች መሞታቸውን ገልጸውልኛል ሲል ዘግቧል። ይህንንም ተከትሎ የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት ለዜና አውታሩ በላከው

Read More