ትንታኔ: በሽግግር ፍትህ ሰነዱ የሚታዩ አሳሳቢ ጉዳዮች እና ተግራባራዊ እንቅፋቶች
በአብዲ ቢያንሳ@ABiyenssa አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ጦርነት መቆም በኋላ የፌደራሉ መንግስት አካታች የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ሰነድ ይፋ አድርጓል። ባለፈ ታሪኮቿ ሳቢያ በፈተና ለምትናወጠው ኢትዮጵያ የፖሊሲው መዘጋጀት መፍትሔ ለማስገኘት በምታደርገው ጥረት ወሳኝ መዕራፍ እንደሆነ በመገለጽ ላይ ይገኛል። ነገር ግን ሰነዱ ወሳኝ ነገሮች መያዙ እንደተጠበቀ ሁኖ
0 Comments