ዜና፡ ለተጎጂዎች የሚቀርብ እርዳታ የወንጀለኞች መጠቀሚያ መሆኑ የሚያሳዝን ነው ሲሉ ሴናተር ጂም ሪሽ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3/2015 ዓ.ም፡- አለም በከፍተኛ ደረጃ የምግብ እጥረት ባጋጠማት ሰዓት ለተጎጂዎች የሚቀርብ እርዳታ የወንጀለኞች መጠቀሚያ መሆኑ የሚያሳዝን ነው ሲሉ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የሆኑት ሴናተር ጂም ሪሽ ገለጹ። ሴናተር ጂም ሪክ ይፋ ያደረጉት መልዕክት እንደሚያመለክተው የአሜሪካን መንግስት በኢትዮጵያ የሚገኙ ተጎጂዎችን ለመታደግ
0 Comments