ዜና፡ በወላይታ ዞን የዳግም ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የሚገኙ የ6 ዞኖች (የጋሞ፣ ወላይታ፣ ጎፋ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶ እና የደቡብ ኦሞ ዞኖች) እና የ5 ልዩ ወረዳዎች(የቡርጂ፣ የአማሮ፣ የደራሼ፣ የባስኬቶ እና የአሌ ) በአንድ ክልል ለማደራጀት ለመወሰን ይረዳ ዘንድ በወላይታ ዞን የዳግም ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ
0 Comments