HomeSocial Affair (Page 39)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2015 ዓ.ም፡- የአሜሪካን መንግስት የእርዳት አቅርቦት ድርጅት ዩኤስኤድ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም በትግራይ የሚያካሂድቱን የእርዳት አቅርቦት ለጊዜው ማቋረጣቸውን አስታወቁ። የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤይድ አስቸጋሪ ውሳኔ ቢሆንም በትግራይ የምናደርገውን የእርዳታ አቅርቦት ለማቋረጥ ተገደናል ሲሉ ዋና ሃላፊዋ ሳማንታ ፓወር መናገራቸውን በድረገጹ አስነብቧል። ሳማንታ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም፡- አግሮኖሚ ጆርናል ላይ ይፋ የተደረገ አንድ ጥናት እንዳመላከተው ከሆነ ኢትዮጵያ አንበጣን ለመከላከል የኬሚካል እርጭት በማከናወኗ ሳቢያ 76 ቢሊየን የሚሆኑ የማር ንቦቿን ማጣቷን አስታውቋል። በኢትዮጵያ ከ2012 እስከ 2014 ዓ.ም ድረስ አጋጥሞ በነበረው የአንበጣ ወረርሽኝ ሳቢያ ከፍተኛ የኬሚካል እርጭት በማካሄድ የአንበጣው መንጋ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል

Read More