HomeSocial Affair (Page 41)

Social Affair

በአብዲ ቢያንሳ @ABiyenssa አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12/  2015 ዓ.ም፡- የሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዴዋቾ ወረዳ ሾኔ ከተማ የመንግስት ሰራተኞች የወር ደመወዝ በጊዜ ስላልተከፈላቸው ባካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ፣ ሰልፉን ለመበተን ፖሊስ በወሰደው እርምጃ ሶስት ሰዎች ላይ ጥቃት ደርሶ ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የወረዳው ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ ስማቸው እንዲገለፀ ያልፈለጉ በሰልፉ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12 /2015 ዓ.ም፡- በተደጋጋሚ በሚከሰተው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ምክኒያት መንግስት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞኖች በተለይም በአራቱ የወለጋ ዞኖች የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን ማከናወን አለመቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽማሊስ አብዲሳ በትላንትናው እለት በነቀምት ከተማ ከወለጋ ማህበረሰብ ጋር

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/ 2015 ዓ.ም፡- በሲዳማ ብሔር ዘንድ የራሱ የሆነ የቀን አቆጣጠር ቀመር ወይም ስርዓት ያለው በጨረቃና በስነ-ከዋክብት የሚመራ በአያንቱዎች (በአዋቂዎች) ተለይቶ ለጎሳ መሪዎች (ገሮ) ተገልፆ በጪሜሳዎች (በሀገር ሽማግሌዎች) ይፋ ተደርጎ በየዓመቱ የሚከበረው የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምበላላ በዓል በዛሬው እለት በድምቀት እየተከበረ

Read More