ዜና፡ ቤተክርስቲያኗ እና የሀገሪቱ ህዝቦች በፈተና ውስጥ እንደሚገኙ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም፡- በአሁኑ ጊዜ ቤተክርስቲያናችን እንደ ቤተክርስቲያን፣ ህዝባችንም እንደ ህዝብ በፈተና ውስጥ እያለፍን ያለንበት ግዜ ነው ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አስታወቁ። ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ዛሬ ግንቦት 2
0 Comments