HomeSocial Affair (Page 43)

Social Affair

ቦረና ዞን ኤልወያ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች እርዳታ በመጠባበቅ ላይ እያሉ፤ ፎቶ- አዲስ ስታንዳርድ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 እና በመድኃኔ እቁባሚካኤል @Medihane ቦረና/አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/2015 ዓ.ም፡- ለተከታታይ አምስት አመታት በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ሁሉንም ከብቶቻቸውንና ንብረቶቻቸውን ያጡት የዱብሉቅ ወረዳ አርብቶ አደሮች ከወረዳው የተለያዩ 13

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በርካታ ከተሞች የክልሉ ልዩ ኃይል እንደገና ለማደራጀት በሚል የተወሰነው ውሳኔን በመቃወም ሲካሄዱ የነበሩ ሰልፎች እና ግጭቶች በዛሬው እለት ጋብ ማለቱንና መደበኛ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ። በተለይ በቆቦ፣ ደብረብርሃን እና ባህርዳር አንጻራዊ ሰላም እንደሰፈነባቸው ነዋሪዎቹ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል። በአማራ ክልል

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2 /2015 ዓ.ም፡- ፌደራል መንግሥት የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በመቃወም በአማራ ክልል በርካታ ከተሞች በትላንትናው ዕለት ሰልፎች መካሄዳቸውን እና በአንዳንድ ከተሞች በመንግስት የጸጥታ ሀየሎች መካከል ግጭት መፈጠሩን ነዋሪዎች አስታወቁ። በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የፌደራል መከላከያ ሰራዊት

Read More