ጥልቅ ትንታኔ:-ጎዶትን ጥበቃ: ወረርሺኝና ምርጫ በኢትዮጵያ
መሃሪ ታደለ ማሩ @DrMehari አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29, 2012 – የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በቅርብ ጊዜ እንደገለፁት ገዢው ፓርቲ እስከሚቀጥለው ምርጫ ድረስ ሥልጣን ይዞ ይቀጥላል፡፡ የኮቪድ-19ን መጨረሻና ምርጫው የሚካሄድበትን ጊዜ መጠበቅ ግን ጎዶትን እንደመጠባበቅ ነው፤ ማንም መቼ እንደሚመጡ አያውቅም፡፡ ትርጉም ያለው ውይይት ከሕዝቡ ጋር ማድረግ በማይቻልባትና ጭካኔ የተሞላው
0 Comments