May 2023

አማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በፌስቡክ ገፁ ባስነበበው መልዕክት ለክልሉ ህዝብ የማይጠቅሙ ድርጊቶችን ለመፈጸም ግንባር ነን ብለው ነገር ግን ጥሻ ለጥሻ የሚሽሎከሎኩ በመካከላችን የበቀሉትን አረሞች በአማራ ህዝብ የውስጥ ትብብር እና ጥረት ተነቃቅለው ይወገዳሉ ሲል አስጠንቅቋል። ፓርቲው ለክልሉ ህዝብ የማይጠቅሙ ያላቸውን አካላት በስም ባይጠቅስም ነገረ ግን "ከመካከላችን እያፈነገጡ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም፡- መንግስት በኦሮምያ እና አዲስ አበባ በእስልምና ዕምነት ተቋማት ላይ እየፈጸመ ያለው የመስጊድ ፈረሳና በዕምነቱ ተከታዮች ላይ እየፈጸመ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ጠየቀ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደርና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/ 2015 ዓ.ም፡- እየተከናወነ ያለው ህገ-ወጥ ግንባታን ማፍረስ ተግባር በመስጂድና ሸገር ከተማ ላይ ብቻ ያተኮረ አለመሆኑንና በህገ-መንግስቱ እና በህግ አግባብ መሰረት በክልሉ ከ600 በላይ ከተማዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ሃይሉ አዱኛ ለሚዲያዎች በሰጡት መግለጫ

Read More