ዜና ፡ ባለፉት 21 ወራት በኢትዮጵያ በኩፍኝ ወረርሽኝ ሳቢያ 182 ሰዎች መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ
ፎቶ - UNICEF Ethiopia አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም፡- ባለፉት 21 ወራት በኢትዮጵያ በኩፍኝ ወረርሽኝ ሳቢያ 182 ሰዎች መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከጥቂት ቀናት ብፊት ይፋ ባደረገው መግለጫ የኩፍኝ በሽታ በኢትዮጵያ በየአመቱ በወረርሽኝ ደረጃ እንደሚከሰት ገልፆ በሀገሪቱ በሁሉም ክልሎች ወረርሽኙ ሪፖርት መደረጉን እና ከ16ሺ