ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል