HomeHorn of Africa (Page 63)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2 /2015 ዓ.ም፡- ፌደራል መንግሥት የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በመቃወም በአማራ ክልል በርካታ ከተሞች በትላንትናው ዕለት ሰልፎች መካሄዳቸውን እና በአንዳንድ ከተሞች በመንግስት የጸጥታ ሀየሎች መካከል ግጭት መፈጠሩን ነዋሪዎች አስታወቁ። በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የፌደራል መከላከያ ሰራዊት

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ ትላንት በሰጡት መግለጫ የክልል ልዩ ሀይሎችን የመበተኑ ስራ ትጥቅ እንዲፈታም ወይንም እንዲበተን ሳይሆን መልሶ የማደራጀት ስራ ነው ይህም ላለፉት አራት አመታት ስንሰራበት የነበረ የህገመንግስቱ ጉዳይ ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ጀነራሉ በሀገሪቱ ብሔራዊ

Read More

የነቀምት ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ ደሳለኝ ቦኮንጃ እና ከንቲባ ቶሌራ ረጋሳ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም ፡- የነቀምት ከተማ ከንቲባ አቶ ቶሌራ ረጋሳን ጨምሮ በርካታ የከተማዋ ባለስልጣናት ከነቀምት ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊ ግድያ ጋር በተያያዘ ለእስር መዳረጋቸው ተገለጸ። የነቀምት ከተማ የብልጽግና ሃላፊ ከሳምንት በፊት ባልታወቁ

Read More