HomeHorn of Africa (Page 66)

Horn of Africa

በሚሊዮን በየነ  @millionbeyene አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/ 2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ከእኛ የሚጠይቀው ጉዳይ ካለ በሰላም፣ በውይይት ከዚያም ባለፈ በህግ አግባብ መፍታት እንችላለን ሲሉ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ህዝብ ከወንድሙ የትግራይ ህዝብ ጋር የሚያጋጥመውን ችግር በሰላም እና በድርድር ለመፍታት ነው

Read More

ሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ እና የሙዚቃዊ መስራች ተሸመ ወንድሙ፤ ፎቶ- ሙዚቃዊ ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21/ 2015 ዓ.ም:-ሙዚቃዊ የተሰኘ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኩባንያ የአንጋፋው የኢትዮ ጃዝ አቀናባሪው የዳዊት ይፍሩን የበኩር አልበም ከ45 ዓመታት በኋላ በደጋሚ ከተለቀቀ ከሳምንት በኋላ በዛሬው እለት በሸክላ ለሽያጭ ማቅረቡ ተገለፀ። በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21/ 2015 ዓ.ም፡- በፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰብሰብ መብት ላይ የሚደረጉ ገደቦች እና በአባላቶቻቸው ላይ የሚደርሱ እንግልቶች በዘላቂነት ሊቆሙ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ መጋቢት 21 ቀን ባወጣው መግለጫ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ በእናት ፓርቲ እና በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የመሰብሰብ መብት

Read More