HomeHorn of Africa (Page 60)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/ 2015 ዓ.ም፡- በጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሚመራው የአገሪቱ መከላከያ ሀይል እና በጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሀይል መካከል ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተካሄደ ባለው ውጊያ የሞቱ ኢትዮጵያውያን መኖራቸውን መረጃዎች እየደረሱን ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሱዳን ገለፀ። በሱዳን እየተካሄደ ባለው ውጊያ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10/ 2015 ዓ.ም፡- በጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሚመራው የአገሪቱ መከላከያ ሀይል እና በጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሀይል መካከል ከቅዳሜ እለት ጀምሮ በተከሰተው አለመረጋጋት በሱዳን መዲና ካርቱም ሚገኙት የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር በመኖሪያ ቤታቸው ጥቃት እንደተፈፀመባቸው የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ዲፕሎማት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2015 ዓ.ም፡- ከሁለት ቀናት በፊት በሱዳን ካርቱም በሁለቱ ጀነራሎች የሚመራ የሰራዊት ሀይል ግጭት ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከመቶ በላይ መድረሱን የሱዳን የዶክተሮች ቡድን መረጃ አመላከተ፤ ከአንድ ሺ በላይ ሰዎች መቁሰላቸውንም አስታውቋል። ጦርነቱ ህይወታቸውነ ከቀጠፈው መካከል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሶስት የዓለም የምግብ ድርጅት

Read More