HomeHorn of Africa (Page 62)

Horn of Africa

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 እና በሚሊዮን በየነ @millionbeyene አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/ 2015 ዓ.ም፡- “ኢትዮ ሰላም” የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው በዛሬው እለት ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ሀይሎች “ሁከት እና ብጥብት በማስነሳት ወንጀል ተጥርጥረሃል” በሚል ተይዞ መወሰዱን ባለቤቱ እና እናቱ ለአዲስ ስታንዳርድ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/ 2015 ዓ.ም፡- ልዩ ሃይሉን መልሰን የምናደራጅበት ምክኒያት ተጨማሪ ብቃት ያለው ሃይል ለመገንባት መሆኑን በወጉ ባላማስገንዘባችን ነው ህዝቡ ስጋት ያደረበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ገለፁ፡፡ ብልፀግና በትኛውንም ጉዳይ ላይ ለመመካከር በሩ ክፍት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3/2015 ዓ.ም፡- ፌደራል መንግሥት ሲያከራክር የቆየውን የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በመቃወም በአማራ ክልል እየተደረገ ያለው ተቃውሞ እየተባባሰ በመጣበት ወቅት የካቶሊክ ተራድኦ ድርጅት(ሲአርኤስ) ሁለት ሠራተኞች ባለፈው እሁድ በድርጅቱ ተሸከርካሪ ውስጥ በአማራ ክልል ውስጥ በጥይት መገደላቸውን ድርጅቱ አስታወቀ፡፡ ድርግቱ በግድያው ማዘኑንም

Read More