HomeHorn of Africa (Page 65)

Horn of Africa

አቶ ደሳለኝ ጣሰው፡ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ምንጭ፡ አሚኮ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በዋግ ህምራ ዞን የሚንቀሳቀሰው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ድርድር ካልሆነ በስተቀር ሽምግልና እንደማይቀበል የንቅናቄው የውጭ ግንኙነት እና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ መምህር ባየ በሬ ለአዲስ

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2015 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት እያካሄደ በሚገኘው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ሹመትን አፅድቋል፡፡ በዚህም መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንትነት በእጩነት ያቀረቧቸው ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ

Read More

ፎቶ-Save the Children አዲስ አበባ፣መጋቢት 25፣2015 ዓ.ም፡- የጤና ሚኒስቴር በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች እየተከሰተ ያለውን የኮሌራ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር  1 ነጥብ 2 ሚሊየን የኮሌራ ክትባቶችን ከአለም ጤና ድርጅት ጠየቀ። የአሁኑ ወረርሽኝ በኦሮሚያ ክልል ሀረናቡሉክ ወረዳ  ከተከሰተበት ባለፈው አመት ነሐሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ በአራት ዞኖች ማለትም

Read More