ዜና፡ አሜሪካ “የኤርትራን ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ግጭት” መግባት አወገዘች፤ የአፍሪካ ቀንድ መልዕክተኛዋን በመላክም ሁሉም ወገኖች ወደ ሰላማዊ የድርድር መድረክ እንዲመጡ አሳስባለች
የኤርትራ ጦር በትግራይ ጦርነት ውስጥ መሳተፉን ከሚያሳዩት የመጀመሪያ ሥዕሎች አንዱ በሮይተርስ ጋዜጠኛ ዳዊት እንደሻው በመጋቢት2014። ክሬዲት፡ ዳዊት እንደሻው በአዲስ ስታንዳርድ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28/2014 ዓ.ም፡- አሜሪካ ነሐሴ 18 እንደአዲስ በፌደራል መንግስቱ ሰራዊት እና በትግራይ ሀይሎች ያገረሸውንና እስከ ሱዳን ድንበር ድረስ የተስፋፋውን ጦርነት ተከትሎ "የኤርትራን ዳግም ወደ
0 Comments