HomeHorn of Africa (Page 64)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም፡- መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት መጠበቅ የሚያስችል አንድ ጠንካራ የተማከለ ሠራዊት ለመገንባት ሲባል የየክልሉን ልዩ ኃይሎች ወደ ተለያዩ የጸጥታ መዋቅሮች እንዲገቡ የሚያስችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማካሄድ መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ትላንት ባወጣው መግለጫ በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የልዩ ኃይል አባላት

Read More

Baitona leaders - Tsegazeab and Kidane አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28/ 2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቋቋመው የካቢኔ አባላት ውስጥ ሁለት አባላቱን ያካተተው ብቸኛው ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ “የፍትሃዊነት እና አሳታፊነቱ ላይ ያሰማው ተቃውሞ እንደተጠበቀ ሆኖ ገብቶ መታገልን እንደ አማራጭነት” መወሰዱን አስታወቀ፡፡ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ

Read More

በሚሊዮን በየነ @millionbeyene አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25/ 2015 ዓ.ም ፡- በጳውሎስ ሆስፒታል የልብ ህክምና ክፍል ተቋቁሞ ህክምና መስጠት ከጀመረ አምስተኛ አመቱን ሊይዝ ተቃርቧል፡፡ እስካሁን ከ1500 በላይ ለሚሆኑ የልብ ታማሚዎች ህክምና አገልግሎት መስጠቱን የሚገልፁት  የሆስፒታሉ የልብ ህክምና ክፍል ዋና ሃላፊው ዶ/ር ሰይፉ ባጫ አገልግሎቱን ከጀመርን ወዲህ ከሁሉም

Read More