ዜና፡ ሲኖዶሱ የግጭት ተሳታፊዎች ካለፈው ጦርነት በመማር ችግርን “በጥበብና በማስተዋል፣ በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ” ተወያይተው እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም:- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል እየተደረጉ ባሉ ግጭቶች ተሳታፊ የሆኑ ወገኖች ካለፈው የጦርነት ውጤት በመማር የተፈጠረውን ችግር “በጥበብና በማስተዋል እንዲሁም በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ” ተወያይተው እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ይህን ጥሪ ያቀረበው ትላንት
0 Comments