ዜና፡ የህጻናት አድን ድርጅት ግጭት በተቀሰቀሰበት አማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ
በዋግህምራ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች- ፎቶ- አሚኮ/ ከፋይል አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4 /2015 ዓ.ም፡- የህጻናት አድን ድርጅት (Save the Children) በመንግስት ፀጥታ ሀይልና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት በተቀሰቀሰበት አማራ ክልል ያልተገደበ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ፡፡ በኢትዮጵያ የህጻናት አድን ድርጅት ዳይሬክተር ዣቪየር ጆበርት ለሁለት አመታት የዘለቀው ግጭት