ዜና፡ በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት አሳስቦኛል ሲል የአለም ጤና ድርጅት ገለፀ፤ በክልሉ ሰላም እንዲሰፍን ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 1/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት አሳስቦኛል ሲል የአለም ጤና ድርጅት ገለፀ፡፡ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በትዊተር ገፃቸው፣ በአማራ ክልል መንገዶች በመዘጋታቸው እንዲሁም ኢንተርኔት እንዲቋረጥ መደረጉ ለግኑኝነት አዳጋች ሁኔታ መፈጠሩና የሰብዓዊ እርዳታን ወደ ክልሉ ለማድረስ አስቸጋሪ እንዳደረገው ገልፀዋል፡፡ ዋና