ዜና፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ዋና ጸሃፊ አንቶኒ ብሊንከን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ገልፁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29 /2015 ዓ.ም፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ዋና ጸሃፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በኢትዮጵያ ሰላም፣ ብፅግናና መረጋጋት ላይ ያተኮረ የስልክ ውይይት ማድረጋቸው የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ አስታወቀ፡፡ ብሊንከን በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ማቆም ስምምነትን በመተግበር ረገድ መሻሻል መኖሩን ጠቁመው በአማራ እና ኦሮሚያ
0 Comments