HomeHorn of Africa (Page 13)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 26 / 2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በክልሉ “ያለው ግጭት እርስ በእርስ እያገዳደለና ሰብዓዊ ኪሳራ እያደረሰ” መሆኑን ገልፁ፤ ርእሰ መስተዳድሩ  "ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ ወደ ውይይት ይምጣ" ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ፣ 26/2015 ዓ.ም፡- በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በተካሄደባቸው አካባቢዎች የተቀበሩና ጉዳት እያደረሱ ያሉ ፈንጂዎችን የማጽዳት እና የማስወገድ ተግባር ሊፋጠን እንደሚገባ እና መንግሥት ለፈንጂ ተጎጂዎች የማቋቋም እና የተሐድሶ አገልግሎት ድጋፎችን ማቅረብ እንዳለበት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ትላንት ሐምሌ 26፣

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም፡- ከሶስት ሳምንታት በፊት በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር አከባቢ በዜግነት እስራኤላዊ የሆነ አንድ ግለሰብ በሰሜን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል በጎንደር ታግቶብኛል ሲል የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማስታወቁን መዘገባችን ይታወሳል። እስራኤላዊው የታገተው ማስለቀቂያ ገንዘብ በፈለጉ ሀይሎች መሆኑም በዘገባው ተጠቁሟል። ዛሬ ሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም

Read More