ትንታኔ፡ በደመወዝ እና ሌሎች የመብት ጥያቄዎች እየተናጠ የሚገኘዉ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የቅጥር እና የሰራተኞች አስተዳደር ስርዓት
በአይሰን ኤክፕሪያንስ ተቀጥረው የሳፋሪኮም የጥሪ ማዕከል አገልግሎት ስራን በመስራት ላይ ያሉ ሰራተኞች በሚያነሱት የመብት ጥያቄዎች ላይ ውይይት እያደረጉ፤ ፎቶ- ከሰራተኞቹ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አባባ፣ ሐምሌ 19/ 2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ለበርካታ አመታት በብቸኝነት ሲንቀሳቀስ ከነበረው ኢትዮ ቴልኮም በተጫማሪ በቅርቡ የአገሪቱን የቴልኮም ዘርፍ በመቀላቀል አገልግሎት መስጠት