HomeArticles Posted by addisstandard (Page 74)

Author: addisstandard

ተፈናቃዮች በትግራይ ክልል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/ 2015 ዓ.ም፡- በሰሜን ኢትዮጵያ በነሐሴ ወር መጨረሻ ጦርነት ካገረሸበት ጊዜ አንስቶ በአፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች በተከሰቱ ግጭቶች ወደ 574,000 የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል ሲል ዩኒሴፍ አዲስ ያወጣው ሪፖርት ያመለክታል፡፡ የዩኒሴፍ ሪፖርት እንደሚያመለክተው በመላው ኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር 29.7

Read More

የፎቶ ማህደር፡- በአማራ እና ትግራይ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በህዳር 2013 መጀመሪያ ላይ የተኩስ እሩምታ ተከፍቶበት ጉዳት የደረሰበት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አምቡላንስ። አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሰሜን ጎንደር ቅርንጫፍ የአምቡላንስ ሾፌር አቶ መንግስት ምንይል ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ/ም በታጣቂ ሃይሎች

Read More

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እና የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት በኦታዋ ካናዳ። ፎቶ፡ ሙሳ ፋኪ ማሃማት/ትዊተር አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት በአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት በፌደራል መንግስት ተወካዮችና በትግራይ ባለስልጣናት መሃከል በደቡብ አፍሪካ አየተካሄደ ያለው የሰላም ንግግር ወደ

Read More