ዜና፡ የመጀመሪያው ብሔራዊ የበይነ-መረብ (ኢንተርኔት) አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሄደ
ምስል ፡ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም - ኢትዮጵያ 17ኛውን አለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ህዳር 2015 ዓ.ም. እንድታዘጋጅ መመረጧን ተከትሎ የመጀመሪያው ብሔራዊ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ "በይነ-መረብ ለአካታች ልማት" በሚል መሪ ሀሳብ ትናንት ሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም.
0 Comments