ትንታኔ፡- ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል በቁሳቁስ አቅርቦት አጥረት ምክንያት “ሙሉ ለሙሉ” አገልግሎት መስጠት የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል ሲሉ ዶክተሮች አሳሰቡ፤ በሆስፒታሉ የሞት ቁጥርም ከአስር በመቶ በላይ አሻቅቧል
ከአይደር ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍሎች አን ። ፎቶ፡ ትግራይ ቲቪ በአዲስ ስታንዳርድ ጋዜጠኞች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ትልቁና ዋነኛው ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ድጋፍ ካልተደረገለት “ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል” ሲሉ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ክብሮም ገ/ስላሴ አስጠንቅቀዋል። ዶ/ር ክብሮም
0 Comments