HomeArticles Posted by addisstandard (Page 72)

Author: addisstandard

አቶ ሲራጅ አደም  ፎቶ፡ ጓደኛው አዲስ አበባ፣ ህዳር 10/2015 ዓ.ም: – የቀድሞው የሶማሊ  ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ ሲራጅ አደም  ሐሙስ ህዳር 9 ቀን 2015 ዓ/ም በድሬዳዋ ከተማ ተይዞ ወደ ሶማሊ ክልል መዲና ጅግጅጋ ከተማ ተወስደው በእስር ላይ አንደሚገኙ ለአዲስ ስታንዳርድ የደረሰው መረጃ ይጠቁማል። የቀድሞ የሶማሊ ክልል የጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ ሲራጅ አደም በ2013 ዓ/ም ከስልጣናቸው ከለቀቁ በኋላ የመንግስት ተቺ በመሆን በተለያዩ ማህበራዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10/2015 ዓ.ም: - የገንዘብ ሚኒስቴር ባለፈው ወር የውጭ ምንዛሪ እንዳይሰጣቸው ከታገዱት 38 ዓይነት የሸቀጦች ምድብ   በከፊል ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ነፃ የተደረገው ምርትና አገልግሎታቸውን በውጭ ምንዛሪ ለመሸጥ ፍቃድ የተሰጣቸው ሆቴሎች፣ የቤት እቃዎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ሱፐርማርኬቶች እና ከቀረጥ

Read More

የአሽከርካሪዎች ተቃዉሞ በስራ ባልደረቦቻቸው ላይ እየተደረገ ያለውን በጭካኔ የተሞላ ግድያ አስመልክቶን ሀምሌ14 ምስል ከእስክሪን የተወሰደ አዲስ አበባ፣ ህዳር 9/ 2015 ዓ.ም፡- የትራንስፓርት አገልግሎት በሚሰጡ የራይድ ሹፌሮች ላይ በተደራጀ ሁኔታ ግድያንና ከባድ ወንጀልን በፈፀሙ 12 ተጠርጣሪዎች ላይ በከባድ ወንጀል ክስ መመስረቱን ፍትህ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ሰዎችን በመግደል ውንብድ እና

Read More