ዜና፡ በጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣብያ በአንድ ሳምንት 256 ሰዎች በወባ በሽታ መጠቃታቸው ተነገረ
በጃራ ጊዚያዊ መጠለያ ብዙ ነፍሰ ጡር እና ጡት የሚያጠቡ ሴቶች አሉ። ። ፎቶ: የሰሜን ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን በምህረት ገ/ክርስቶስ @Mercy አዲስ አበባ፣ መስከረም 26/2015 ዓ.ም፦ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀርቡ ወረዳ በጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣብያ የሚገኙ ተፈናቃዮች በአንድ ሳምንት ውስጥ 256 ሰዎች በወባ በሽታ
0 Comments