HomeArticles Posted by addisstandard (Page 70)

Author: addisstandard

ፎቶ ከክምችት አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የክላስተር አደረጃጀትን በመቃወም ለሶስተኛ ጊዜ አርብ እለት የተደረገውን የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ ከአንድ መቶ ባለይ የሚሆኑ ወጣቶች መታሰራቸውን የከተማው ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ፡፡ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ ሰሚር (ለደህንነቱ ሲባል ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ) እስካሁን ከ 100

Read More

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ- የትግራይ ክልል ወታደራዊ መሪ, ፎቶ: ትግራይ ቲቪ አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ወታደራዊ መሪ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ታጋዮችን ከባድ የጦር መሳሪያ የማስፈታት ሂደት የኤርትራ እና የአማራ ሃይሎች ከትግራይ ክልል መውጣት ጋር የተያያዘ መሆኑን ገለፁ።  ጄኔራሉ

Read More

ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብ: ፎቶ- በአማኑኤል ስለሺ ለእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ እ.ኤ.አ. ለ2023 ዓ.ም. የአፍሪካ ምህንድስና ፈጠራ ሽልማት ኢትዮጵያዊው ሜካኒካል መሀንዲስ ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብን ጨምሮ  15 እጩ ተወዳዳሪ አፍሪካውያን የስራ ፈጣሪዎች  ዝርዝር አስታወቀ። ፍቅሩ ገብረ ዲኩምባብ በፈጠረው

Read More