HomeArticles Posted by addisstandard (Page 77)

Author: addisstandard

ሰኔ 21፣ 2041 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ የ”አልፋ ሚዲያ ባለቤትንና አዘጋጅ የሆነውን ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረውን በ10 ሺ ብር ዋስ ከስር እንዲፈታ ፈቀደ። “ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት” ወንጀል ተጠርጥሮ ከአንድ ወር በላይ በስር ላይ የነበረው የአልፋ ሚዲያ ባለቤትና አዘጋጅ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው

Read More

ፎቶ ምንጭ: ኢዜአ በብሩክ አለሙ ሰኔ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የትራንሰፖርት ተጠቃሚዎችና የታክሲ አሽከርካሪዎች  ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ የተለያዩ አለም አቀፍ ዝገባዎች እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደተናገሩት በሩሲያ እና በዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ  በእጅጉ ጭማሪ አሳይቷል፡፡

Read More

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ ሰኔ 11/ 2014 ዓ.ም፡-በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሰሜን ማዘጋጃ ጋበር ሆቴል በሚባል አካባቢ ሰኔ 8 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤት ክፍል ውስጥ ርቺት ተኩሶ ከት/ቤቱ አምልጦ የሄደ አንድ ተማሪን አራት የፖሊስ አባላት ተከታትለው በመያዝ የድብደባ ወንጀል

Read More