HomeArticles Posted by addisstandard (Page 75)

Author: addisstandard

ጁዌሪያ መሀመድ የሁለት ልጆች እናት ነበረች ። ፎቶ: ማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም፡- የገዥው ብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ እና የሶሶማሊ ክልል የፓርላማ አባል ጁዌሪያ መሀመድ አንድ የፖሊስ አባል "ሆነ ብሎ" በተኮሰው ጥይት መገደላቸዉን የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም፡- ጥቅምት 15 የወጣው የአለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት (WJP) የህግየበላይነት ምዘና እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ የህግ የበላይነት ምዘና ውጤት በዚህ አመት አጠቃላይ ኢንዴክስበ3.6 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ካለፈው አመት በአንድ ደረጃ ዝቅ በማለት ከአለማችን 140 ሀገራት 123ኛደረጃ ላይ ተቀምጣለች። እንደ የአለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት

Read More

ትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ የኩናማ ማህበረሰብ አባላት ከባድ ጥቃት ደርሶባቸው ከቀያቸው ተፈናቅለው በቅርቡ በDW ቴሌቪዥን ቀርበዋል። አዲስ አበባ፣ጥቅምት15/ 2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን ሽራሮ ከተማ ከጰጉሜ 1 አስከ መስከረም 2 ቀን 2015 ዓ/ም ቀን የኤርትራ ወታደሮች ቢያንስ 40 ሰዎችን ከህግ አግባብ ውጭ መገደላቸውን አምንስቲ

Read More